*የት ነው አካላት?" ኡመር ሽፋው 2013

1 year ago
27

“የት ነው አካላቴ?”
ካለፉት ዓራት ምዕተ ዓመታት ጀምሮና በተለይም ደግሞ ላለፉት አራት ዓመታት በሐገራችን ሠማይ ስር በማንነቱ ብቻ እንደ ዱር አውሬ እየታደነ፣ እንደከብት እየታረደ ደሙ እንደ ጅረት ውሃ እየፈሰሰ፣ ሥጋው እንደ ቅርጫ ስጋ እየተቆራረጠና እየተዘለዘለ እየተበላም፣ ሐብት የማፍራትም ሆነ የመኖር ሕልውናውን ተገፎ በአራቱም የሐገሪቷ ክፍሎች እንደ አሸዋ ተብትኖ በግፈኞችና ተረኞች የዘረኛና ፋሽስት አገዛዝ ሊሸከመው ከሚችለው በላይ እየወረደበትና እየተጋተው ያለውን የመከራ ዶፍ እየተቀበለ ላለው ወገናችን የአማራውን ሕዝብ ታሳቢ ያደረገች ግጥም ናት።
ድርሰት ኡመር ሽፋው

Loading comments...