ኢትዮጵያን የሚጠሉ ከዕውቀት ነፃ ናቸው | ሊቀ ልሣናት ፋንታሁን ዋቄ | ክፍል 1 |

1 year ago
11

እንደ እነዚህ አባት አይነቶችን የሀገር የሀይማኖት ዋርካዎች አባቶች እግዚአብሔር ያብዛልን የጠላት መዶሻዎች ናቸው መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ በጤና ይጠብቅል
.....መምህር ፈንታሁን ዋቄ በእውነት ከኣይምሮ በላይ ነህ እንደ ኣንተና መሰል ወንድሞች ኣባቶች ለሃገራችን ለህዝብቻን ብርሃን ናችሁና ፀጋውን ያብዛልህ እንደ ኣንተ ያሉ ሰዎች ጌታ ኣብዝቶ ያብዛልን
በተለይ መምህር ፈንታሁን የሚያስተምራቸው እና የሚያስተላልፋቸው መልእክቶች በተመስጦ ነው እምከታተለው ተባረክ ረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ ኑርልን

Loading comments...