የኦሮሚያ ብልጽግና የወደፊት ዕቅድ the future plan of prosperity party

1 year ago
59

ፈጣሪ የፈጠረውን ማንም አይጨርሰውም በዚ ዘመን ሴጣን ልብስ ለብሶ መጣብን ሰው ግን ምን ነክቶት ነው እግዚብሔር እንደፈጠረን እረስተን ዘር የፈጠረን መስሎናል እኔ በጣም የማዝነው ፈጣሪ ዝምታውን የሠበረ እለት ወዴት እንደምንገባ አላውቅም አምላክ እንደቸርነቱ ይማረን😢 ይቺን ጊዜ ያሣጥርልን 🙏.........ያቅዱ, ፍፃሜው ግን በእግዚአብሔር እጅ ነው ያለው,, ችግር የለም!! ረዳታችን ሰማይንና ምድርን የፈጠረ አምላክ ነው

Loading comments...