Premium Only Content
CMC SAYET
የአፓርታማ ቤቶች ሽያጭ ቀስ እያሉ እየሰሩ ሚከፍሉት።
ከፈለጉም ደግሞ 60% በ3 ዓመት ከፍለው ቀሪውን 40% በ20 ዓመት በጣም በዝቅተኛ የወለድ መጠን (9.5% ) አመታዊ ወለድ ቢፈልጉ አከራይተው (investement) ቢፈልጉ እየኖሩበት የሚከፍሉት ቤት ከእኛ ጋር ብቻ።
📌ግንባታ የሚካሄድባቸው ቦታዎች(ሳይቶቻችን)፦
1. ሲ ኤም ሲ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ጀርባ መሀል ከተማ
2. በአያት ባቡር እስቴሽን(ጣቢያው) ፊት ለፊት ይገኛሉ ።
📌እያንዳንዱ አፓርትመንቶች የሚሠጧቸው አገልግሎቶች ፦ቤት መግዛት ሲችሉ ለምን በቤት ኪራይ ይሰቃያሉ !!!!!
1. መኪና ማቆሚያ 2B እና G+0 ።
2. ደረቅ ቆሻሻ ማስወገጃ እያንዳንዱ ቤት ላይ
3. አውቶማቲክ ጀነሬተር
4. ሊፍት
5 የከርሰ ምድር ውሀ አረንጓዴ ስፍራ ዘመናዊ የልጆች መዋያ ያለተጨማሪ ክፍያ የመኪና ማቆሚያ ፤ጂም ፤ሲኒማ ፦ባንክ ኢንሹራንስ ፤ዘመናዊ የገበያ ማዕከል ....ወዘተ
📌ከኢትዮጵያ ውጭ ለምትኖሩ ኢትዮያውያን በየትኛውም ሀገር ሆናችሁ ባላችሁበት በህጋዊ ወኪሎቻችሁ በኩል መግዛት ትችላላችሁ።
📌ቅድሚያ ክፍያ=15%
➡️85% በ2አመት በ7 ጊዜ በግንባታ ሂደት የሚከፈል ። ሙሉን ክፍያ የሚጠናቅቁት መጀመሪያ በተዋዋሉበት የዋጋ ስምምነት ነው ። (የካሽ ክፍያ)
📌ክፍያ የማጠናቀቂያና የማስረከቢያ ጊዜ፦
➡ሙሉ በሙሉ ለሚጠናቀቁ 30 ወራት።
➡በከፊል ለሚጠናቀቁ (ፊኒሺንግ በደንበኛ)24 ወራት።
📌 ዘመናዊ የቤቶች ዲዛይን በተለያየ የካሬ ሜትር ስፋት፦
📌ባለ 3 መኝታ አና ከተጨማሪ 1 የሰራተኛ መኝታ ክፍል ጋር
❤107 ካሬ ሜትር
♣110ካሬ ሜትር
♣127 ካሬ ሜትር
♣138 ካሬ ሜትር
♣145 ካሬ ሜትር
G+1Duplex ቪላ አፓርታማ (በሕንፃ ውስጥ ያለ G+1 ቪላ አፓርታማ)
📌የብድር አገልግሎት ለሚፈልጉ ደንበኞቻችን ደግሞ ።
1)📌60% በሶስት ዓመት በ 6 ጊዜ ከፍለው ቀሪውን 40% ቤቶን ከተረከቡ በኃላ በ9.5% ዝቅተኛ ዓመታዊ ወለድ እስከ 20 ዓመት መክፈል ይችላሉ። ወይም ደግሞ ቤቶን ከተረከቡ በኃላ በ3 ወራት ውስጥ 40%ቱን ያለ ወለድ መክፈል ይችላሉ። ( 60/40 OFFER )
ቅናሽ
📌100% ቅድሚያ ክፍያ መክፈል ለሚፈልጉ የ35% ቅናሽ ይደረግልዎታል።
📌80% ቅድሚያ ክፍያ መክፈል ለሚፈልጉ የ28% ቅናሽ ይደረግልዎታል።
📌60% ቅድሚያ ክፍያ መክፈል ለሚፈልጉ የ21% ቅናሽ ይደረግልዎታል።
40% ለሚከፍሉ 14% ቅናሽ % መሆኑን እንገልፃለን።
ለበለጠ መረጃ
0912699476/10027777
https://t.me/DanielRealEstate
-
5:50:16
Pepkilla
12 hours agoRanked Warzone ~ Are we getting to platinum today or waaa
98.1K7 -
9:15:09
BrancoFXDC
10 hours ago $8.46 earnedHAPPY NEW YEARS - Road to Platinum - Ranked Warzone
87.4K3 -
5:53
SLS - Street League Skateboarding
5 days agoBraden Hoban’s San Diego Roots & Hometown Win | Kona Big Wave “Beyond The Ride” Part 2
95.6K13 -
6:03:57
TheBedBug
14 hours ago🔴 LIVE: EPIC CROSSOVER - PATH OF EXILE 2 x MARVEL RIVALS
97.8K9 -
1:12:45
The Quartering
12 hours agoTerror In New Orleans, Attacker Unmasked, Tesla BLOWS UP At Trump Tower! Are We Under Attack?
160K257 -
1:32:08
Robert Gouveia
14 hours agoNew Year TERROR; Trump Speaks at Mar-a-Lago; Speaker Johnson FIGHT
128K109 -
22:21
Russell Brand
1 day agoVaccines Don't Cause Autism*
201K854 -
2:05:27
The Dilley Show
13 hours ago $26.50 earnedNew Years Agenda, New Orleans Terror Attack and More! w/Author Brenden Dilley 01/01/2025
118K39 -
25:45
Outdoor Boys
3 days ago3 Days in Arctic Survival Shelter - Solo Bushcraft Camping & Blacksmithing
85.8K27 -
2:59:05
Wendy Bell Radio
20 hours agoAmerica Is Back
131K123