መንገዱን አሳዩኝ አገሩን ልልቀቀው፤ ሞት ፊቱን አዙሮ አስገዳዩን ቢያንቀው።