የአማራ ጀግኖች አደራ ክፍል ሁለት ፡ከዕውነት ሚዲያ

1 year ago
22

የአማራ ጀግኖች ማሕበር በዩኬ በቅርቡ ሕዝባዊ ስብሰባ አከናውኗል ፡ ይህንን እና ወቅታዊ ሁኔታዎች በተመለከተ የአማራ ጀግኖች ማሕበር አመራር ጋር እውነት ሚዲያ ቆይታ አድርገዋል ፡ የጀነራል አበባው ዛቻ እና ማስፈራሪያ እና የአማራ ሕልውና ትግል በውይይቱ በሰፊው ተነስቷል ፡ ፡ አዳምጡት ፡ አጋሩት ፡ አስተያየት ስጡበት

Loading comments...