ዶክ ደብሩ ነጋሽ ፡ አባ ባሕርይ ስለ ጋላ ምን አሉ፡ ክፍል ሶስት

1 year ago
13

ስነ ማህበራዊ እና ሰነባህል ጥናት በአላም ቀድምት ስፋራ ይዘዋል ከሚባሉት አንዱ ሰው አባ ባሕርይ ናቸው ፡ አባ ባሕርይ ጋላ ኢትዮጵያን በወረረበት ዘመን የነበሩ ታላቅ ሙሁር ናቸው ዛሬ የሳቸው ብቸኛ ፅሁፍ በዓለም ታላላቅ ቤተ መፅሐፍት እና የከፍተኛ የትምህት ተቋማት ውስጥ ይገኛስሉ ፡ ታላቁ ሙሁር ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ የሳቸውን ስራ በተመለከት ሰፊ ጥናት አከናውነዋ፡ የአባ በሕርይን ዘናሁ ለጋላን ከሌሎች ሰነዶህ ጋር አብራው መፅሐፍም አሳትመዋል ፡፡ በአባ ባሕርይ ሰራ ላይ ዕውነት ሚዲያ ሰፋ ያለ ቆይታ ከዶክተር ደብሩ ጋራ አድርጋላች ፡ ይህ ሶስተኛው ክፍል ነው ፡ ፡ተከታተሉት አጋሩት ፡ ተወያዩነት ፡ ታሪክን ማሳወቅ እና ማወቅ የትውልድ ሃላፊነት እነው ፡ ታሪክ ነፃ ያወጣል

Loading comments...