ዶር ደብሩ ነጋሽ ፡ አባ ባሕረይ ስለ ስለ አማራ እና ጋላ ምን አሉ ፡ ክፍል አንድ

1 year ago
20

ከ400 አመት በፊት የነበሩ የአማራ ሊሂቅ አባ ባሕርይ የሚባሉ ሊሂቅ ፡ ዜናሁ ለጋላ የሚል የማሕበራዊ ሳይስን የተመረኮዘ ፅሁፍ በግእዝ ቋንቋ ትተውንልን አልፋዋል፡ እኚህ ሙሁር ስለ ጋላ ማህበረስብ መንነት፡ አረመኔነት በሰፊው ከመተንተናቸው በላይ በወቅቱ የነበረው የአማራ ሕዝብ ከ10 አንዱ ብቻ ተዋጊ በመሆኑ ይህ አዲስ እና ጭካኝ የሆነ ጎሳን ሊዋጋው አልቻልም በእዚህም ምክንያት ተሸነፈ ብለው ይነግሩናል ዶር ደብሩ ነጋሽ ይህን ለማስረዳት ከዕውነት ሚዲያ ጋር ቆይታ አድርጓል ይህን ውይይት በሶስት ክፍል ከፍለን እናቀርባለን ተከታተሉን ፡ እውነትን ማወቅ ነፃ ያወታጣ ታሪክን ማወቅ ማንነትን ማወቅ ነው ፡፡

Loading comments...