የጀግኖች አደራ ክፍል ሁለት ፡

1 year ago
42

ዕውነት ሚዲያ ከጀግኖች አደራ አመራር ከሆኑት አቶ አብዩ ወለላ እና ዶ/ር ሞላ ደለለኝ ጋር በአገራችን ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ጠለቅ ያለ ውይይት አድርገናል፡፡ በተጨማሪም በአፕሪል 2 2023 በተጠራው ሕዝባዊ ዙሪ በክፍል አንድ ውይይት ተደርጓል ፡፡ አዳምጡት አካፍሉት ቻናላችንን like and subscribe አድርጉት

Loading comments...