የጀግኖች አደራ አመራሮች ጋር የተደረገ ውይይት

1 year ago
262

አፕሪል ( April) 2 2023 በለንደን ዩናይትድ ኪንግድም በጀግኖች አደራ የተጠራ ስብሰባ ይካሄዳል፡ ይህም ስብሰባ በአገራችን እና በአማራ ወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ሰፋ ያለ ውይይት ከአማራው ማህበረሰብ ጋር ይመከራል ፡፡ ይህን ስብሰባ በተመለከተ እና በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከጀግኖች አደራ አመራሮች ከሆኑት አቶ አብዩ ወለላ እና ዶ/ር ሞላ ደለለኝ እውነት ሚዲያ ሰፋ ያለ ቆይታ አድርጓል፡፡ ይህንን ውይይት እንድተከታተሉ እና ለሌሎችም እንድታካፋሉ በትህትና ዕውነት ሚዲያ ይጠይቃል

Loading comments...