ደራሽ ክፍል 2

1 year ago
190

ዝቅተኛ ገቢ ያለው ቤተሰብ ውስጥ ያደገችው ብሌን አንድ ሀብታም ሰው በማግባት ካደገችበት ትንሽ መንደር ወጥታ ህይወቷን የቀየረች ሴት ነች። ነገር ግን በአንድ ድንገተኛ ክስተት ምክንያት ህይወቷ ይመሰቃቀላል። ከሁለት ልጆቿም ጋር ወደ ቀድሞ ህይወቷ ትመለሳለች፡፡ ኑሮዋም የመኪና ጠለፋ ወንጀል መሪ ከሆነው ወላጅ አባቷ ጋር ይሆናል

Loading comments...