ዝክረ አድዋ ፡ የ127ኛ የአድዋ ድል መታስቢያ ውይይት ከዶር ደብሩ ነጋሽ

1 year ago
84

የአድዋ ድል ለኢትዮጵያዊያን ብቻ ሳይሆን የመላው ዓለም ጭቁን ሕዝቦች የትግል እና የድል ቀን ነው፡፡ እምዬ ሚኒሊክ እና ባለቤታቸው በጥበብ እና በችሎታ ፡ በዘዴ እና በብልሃት የመሩት ጦርነተ ግዙፉን እና ዘመናዊ ጦር መሳሪያ እንዲሁም ስልጠና የነበረውን የኢጣሊአን ጦር በስድስት ሰአት ውzአሬ ስጥ ድል አድርገውታል፡፡
ነገር ግን ዛሬ ባለንበት ሁኔታ የጥቁር ግራዚያኒዎች በኢትዮጵያ ምድር በነገሱባት ሰአት የአድዋ ድል ባለቤት የሆነው የኢትዮጵያ ሕዝብ የአድዋን ድል እንዳያከብር በሚያስለቅስ ጪስ ፡ በጥይት በመድፍ እና በቆመጥ እየቀጠቀጡ እየገደሉ ማንነታቸውን አሳይተውናል፡፡
እንደ ቀድሞው ዶር ደብሩ ነጋሽ የጋላ ወራሪዎች የአድዋ ድል ባለቤቶች አለመሆናቸውን በማስገንዘብ ዛሬ የኢትዮጵያ ሕዝብ በተለይም አማራው ሕዝብ ምን ማድረግ እንደሚገባው ከዕውነት ሚዲያ ጋር ቆይታ አድርጓል ፡ ተከታተሉት አስተያየት ስጡት ፡ አመስጋናለሁ

Loading comments...