የወራሪ ዕብሪት የወለደው የአገር ቁጣ

2 years ago
161

ምንም እንኳን የይስሙላ እርቅ ተብሎ አብይ ድራማ ቢስራም በኦርቶዶክስ እና በኢትዮጵያ ላይ ያለው አደጋ እንዳለ ነው፡፡ ትግሎ የጥቂቶች ጳጳሳት የመሾም የመሻር ጉዳይ አይደለም ይህ የአገር የሕዝብ ሕልውና ጉዳይ ነው ስለሆነም ትግሉ መቀጠለም አለበት ፡፡ ይህ መልእክት ከእርቁ በፊት የተቀረፀ ቢሆንም መልእክቱ አሁን ቢሆን መደመጥ አለበት ተግባራዊ መሆን አለበት ፡፡

Loading comments...