Premium Only Content

ሰላሁዲን አል አዩቢን | Selahudin Al Ayubin
#HandsOffAlQuds
#HandsOffJerusalem
#القدس
ሳላህዲን አዩብ
ኦክቶበር 2/1187 ሙጃሂድ ሳላህዲን አዩብ ቁድስ(እየሩሳሌምን) ከመስቀል ጦረኞች- the Crusaders ነጻ ካወጣ በኋላ ዛሬ ያለንበትን ተጨባጭ የሚያንጸባርቅ ትንቢት ተናግሮ ነበር::
የኩርድ ዝርያ ካላቸው ሱኒ ሙስሊም ቤተሰቦቹ መውስል (የዛሬዋ ኢራቅ) የተወለደው ሳላህዲን አዩብ በ1137 ሲወለድ ሙሉ ስሙ አናስር ሳላህዲን ዩሱፍ አዩብ An-Nasir Salah ad-Din Yusuf ibn Ayyub ነበር::ግብጽ፣ሶሪያ፣የላይኛው ሚሶፓቶሚያ (የዛሬ ከፊል ኢራቅ)፣ሂጃዝ (መካና መዲናን አካቶ ምእራባዊ የዛሬ ሳኡዲ አረቢያ)፣የመን፣ሊቢያን ጨምሮ የሰሜን አፍሪካ ሀገሮችን በሱልጣንነት ገዝቷል::
በሀያል ጦረኛነቱ፣በፍትሀዊነቱ፣በቀናኢ ሀይማኖተኛነቱ፣በብልህነቱ የዘመኑ ሙስሊም ያከበረው፥ተቃራኒዎቹ የፈሩት ጀግና ነበር!
በህይወት በኖረበት ከሀምሳ ስድስት አመት የማይበልጥ እድሜው ታላቅ ገድል ሰርቶ አልፏል::
ሳላህዲን አዩብ ከሁሉ ገዝፎ የሚታወሰው አሚረል ሙእሚኒን ኡመር ኢብኑ ኸጣብ(ረ.ዐ) ነጻ አውጥተው ለሙስሊሞች ያስረከቧትን ቁድስ (እየሩሳሌም) የመስቀል ጦረኞች-the Crusaders ዳግም ነጥቀው ነበር::ለሰማንያ አመት ያህልም ገዝተዋታል::ሳላህዲን አዩብ እስከሶሪያ ያለው ግዛቱን ካስከበረ ወዲያ የሙስሊሞች ሶስተኛ ቅዱስ ከተማ የሆነችው ኢየሩሳሌም (ቁድስን) ነጻ ለማውጣት ጦሩን አተመመ::
በሰሜን ፍልስጤም በኩል ወደከተማዋ ሲገሰግስ እየሩሳሌምን ያለምንም ደም ለመቆጣጠር ውጥን ነበረው::ነገር ግን በከተማዋ ውስጥ ያሉት አይሁዶች አስቸገሩ::ከብዙ ዲፕሎማሲ በኋላ አይሁዶች በከተማዋ በነጻነት እንዲኖሩ ሳላህዲን አዩብ ፈቀደ::ጦሩ ምንም አይነት እርምጃ እንዳይወስድባቸው፣መብታቸው እንዲከበር ፈቀደ::በዚህ ሁኔታ ከተማዋን እየተቆጣጠረ ሳለ ሪቻርድ ላየንኸርት Richard the Lionheart, King of England የተባለው የእንግሊዝ ንጉስ የሚረዳውና የሚመራው ጦር አስቸገረ::የዚህኔ ሱልጣን ሳላህዲን አዩብ ሰላማዊ ነዋሪ ሳይነካ በሀታኑ አደገኛ ጦርነት ጦረኛውን በጦር መከተው፥ፍጽም ድልም አደረገ::
ሱልጣን ሳላህዲን ይህን አጠቃላይ ሁኔታ በሚገባ ካጤነ ወዲያ ለጦር ጓደኞቹ ከዚህ የሚከተለውን ተናገረ::”እኔ ከሞትኩ በኋላ ሙስሊሞች ይከፋፈላሉ፥አንድነታቸው ይናጋል::አውሮፓውያን ደግሞ
(የመስቀል ጦረኞች) ደግሞ ያይላሉ::ለአሁኑ ማድረግ የሚገባን ጥሩው ነገር ከፍልስጤም ጠረፍ ጥርግ አድርገን እስክናባራቸው እንውጋቸው ወይም ይግደሉን!”
አዎን ሱልጣን ሳላህዲን እንደተነበየው በ1192 በሀቲን Hattin ጦርነት ወግቶ ያባረራቸው እንግሊዛውያን ጡንቻቸውን አደድረው፥ሙስሊሙ በተዳከመበት ከሰባት መቶ አመት በኋላ በኖቬምበር 2/1917 የባልፎር ስምምነት The Balfour Declaration ፍልስጤምን ለአይሁድ ሰጧት!!
ከአንድ መቶ አመት በኋላ ትናንት ዲሴምበር 6/2017 ደግሞ የአሜሪካው ርእሰ ብሄር ዶናልድ ትራምፕ እየሩሳሌምን ለጽዮናውያን አበረከተ!!
-
14:53
China Uncensored
6 hours agoAmerica is Taking Back Farmland from China
11.3K8 -
1:25:51
Kim Iversen
7 hours agoREJECTED! Putin Says ‘No’ To Trump’s 30 Day Ukraine Peace Deal—Here’s Why
52.5K107 -
1:40:27
Glenn Greenwald
8 hours agoDHS Seizes Greater Control of Columbia and its Departments; Glenn Takes Your Questions on Ukraine, DOGE, and Free Speech | SYSTEM UPDATE #423
100K141 -
1:56:46
I,Hypocrite
5 hours ago $2.09 earnedThe Wolf Among Us (Part 1)
22.3K1 -
1:08:54
Man in America
8 hours ago🚨 The Banking Cabal’s Gold Rig is CRUMBLING—Global Collapse is Now Inevitable w/ David Jensen
32.1K11 -
LIVE
I_Came_With_Fire_Podcast
11 hours agoIRAN WANTS NUKES | INFLATION SHRINK | SCHUMER FLIPS ON CR
323 watching -
4:13:57
Akagumo
7 hours agoLIVE - AKAGUMO - FANTASTIC FRIDAY! #3 - MONSTER HUNTER WORLD
23.3K3 -
1:10:53
IsaacButterfield
8 hours ago $4.31 earnedObese Tiktoker DEAD | American Tourist Insults Australia | Women Only Gym Includes Trans Women
27.7K15 -
4:30:59
Nerdrotic
9 hours ago $36.90 earnedCaptain America Box Office COPE! Snow White SHAME, Disney Daredevil FLOPS | Friday Night Tights 345
163K52 -
8:23:29
Midnight In The Mountains
9 hours ago🌙 Midnight in the Mountains - HALO Practice & Deep Thoughts ⚔ 🔥
59K1