ዴር ሱልጣን ገዳም የግብጾች ወረራ በእስራኤል Ethiopian monastry in Israel part 1

2 years ago
2

Ze-Ghion Tube ዘግዮን

በዚህ ቻናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት መዝሙራት፣ትምህርት እና የተለያዩ መልእክቶች ያላቸውን ለነፍሶ ብርታትን፣ለህይወቶ ፍሬ ነገርን የሚያስጨብጡ ቪድዮችን የሚከታተሉበት ነው ::
በቅርቡ በተለያዩ ቋንቋወች ማለትም Ge'ez, Tigrgna, Afan oromo and English እንመጣለን .
የበገና መዝሙራት እና ያሬዳዊ ዝማሬዎች ይቀርቡበታል ። እርስወም ሱብስክሪብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ለሌሎችም ያጋሩ ።

እናመሰግናለን !!!!

Subscribe: https://www.youtube.com/channel/UCZO1coTrMROjReTf69-6oZg

Loading comments...