🛑ዮም ፍስሓ ኮነ ወረብ ዘዕርገት yom fsha kone wereb

2 years ago
9

ዮም ፍስሐ ኮነ በእንተ ዕርገቱ ለክርስቶስ(፪)
እምድኅረ ተንስአ እሙታን በአርብዓ ዕለት በይባቤ ወበቃለ ቀርን(፪)

ትርጉም፦
ስለ ጌታ ዕርገት ዛሬ ደስታ ሆነ።
ከሙታን በተነሳ ከአርባ ቀን በኋላ በዕልልታ እና በከበሮ ድምጽ።

በዚህ ቻናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት መዝሙራት፣ትምህርት እና የተለያዩ መልእክቶች ያላቸውን ለነፍሶ ብርታትን፣ለህይወቶ ፍሬ ነገርን የሚያስጨብጡ ቪድዮችን የሚከታተሉበት ነው ::
በቅርቡ በተለያዩ ቋንቋወች ማለትም Ge'ez, Tigrgna, Afan oromo and English እንመጣለን .
የበገና መዝሙራት እና ያሬዳዊ ዝማሬዎች ይቀርቡበታል ። እርስወም ሱብስክሪብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ለሌሎችም ያጋሩ ።

እናመሰግናለን !!!!

Subscribe: https://www.youtube.com/channel/UCZO1

#በገና #begena #ethiopia ልጆቼ (ዝምተኛዋ እናት )seifu on ebsዘግዮንethiopian newsze ghion tubeze ghion tube ዘግዮንድንቅ ልጆችዶንኪ ቲዩብdonkey tube amharicዘግዮን ዘግዮን በገና ዘግዮን በገና መዝሙር ze ghion tube ዘግዮን zeghion tube shortssortyoutube videos etv official ebs worldwide

Loading comments...