አነባበሮ አማረኝና በቀይ ጤፍ ምርጥ አነባበሮ ጋገርኩ || Ethiopian Traditional food

2 years ago
1

ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንደምን አላቹ በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛ🙏💓
ለቻናሌ አዲስ ለሆናቹ እንኳን ደህና መጣቹ

አነባበሮውን ለመስራት የተጠቀምኩት
* 6 ኩባያ የመስቀል ቀይ ጤፍ
* 61/2 ኩባያ ለብ ያለ ውሃ
* 1 የሻይ ማንኪያ የአብሽ ዱቄት
* የበርበሬና ቅቤ ድልህ

#EthioTastyFood #አነባበሮ #Ethiopiantraditonalfood #EthiopianFood #Ethiopia
License
Creative Commons Attribution license (reuse allowed)

Loading comments...