ጆሴፍ ቦሬል እያለ ጌታቸው ረዳ ምን አደረገኝ? የሰሜን ዕዝን ጥቃትና ትርክት አቅዶ ተግባራዊ ያደረገው የአውሮፓ ህብረት ነው!

2 years ago
2.01K

ጥቅምት 24/2013 ወያኔ በመከላከያ ሰራዊት ላይ ጥቃት ካደረሰ ከስድስት ቀን በኋላ ጥቅምት 30/2013 ዓ.ም የአውሮፓ ህብረት የውጪ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባ ተቀምጠው ነበር። በስብሰባው ላይ የተደረገው ውይይትን አስመልክቶ አፈትልኮ የወጣው ሰነድ የሚያሳየው ነገር ቢኖር በኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ላይ የተፈፀመው ጥቃትን አቅዶ ተግባራዊ ያደረገው ወያኔ ሳይሆን የአውሮፓ ህብረት መሆኑን ነው። ህወሓት ጉዳይ አስፈፃሚ ከመሆን በዘለለ ጥቃቱም ሆነ ትርክቱም የአውሮፓ ህብረት ነው። ይሄን ስታውቅ ጆሴፍ ቦሬል እያለ ጌታቸው ረዳ ምን አደረገኝ ትላለህ።

Loading comments...