to be a champion be a child

2 years ago
1

ውጤታማ የሆኑ ሰዎችን እንዴት ውጤታማ እንደሆኑ ጠይቃችሁ ታውቃላችሁ? ወይንም ውጤታማ የሆኑ ኔትወርክ ማርኬተሮች ስለሚያገኛቸው አዳዲስ ዕጩዎች፣ ስለሚያገኛቸው ጉርሻዎች፣ ስለሚያገኛቸው ወፍራም ቼኮች አስባችሁ ታዉቃላችሁ?

Loading comments...