Doorbell camera

2 years ago
8

ባለካሜራ የበር ደውል
Camera Doorbell

* በር ላይ ተገጥሞ ሲደወል ወደ ሞባይል ቪድዮ በመደወል በር ላይ ካለ ሠው ጋር video call የምናወራበት ነው።

*ደውል ሲደው እቤት ውስጥ ባንሆንም ማን እቤታችን እንደመጣ በሞባይላችን ማወቅ እንችላለን

*እቤት በራችን አካባቢ ማን እንዳለ / ማን እንዳለፈ / ማን እንዳንኳኳ በቪዲዮ እያየን ማወቅ እንችላለን

*night vision ስላለው በጨለማ ቪድዮ ያሳያል

*እቤት ውስጥ የሚሰማ ራሱን የቻለ ደውል አለ

*Motion Detection አለው

*SD memory card ስለሚቀበል በር አካባቢ ያለውን በቪዲዮ ቀርፆ ያስቀምጣል

5000 ብር
0941330333

Loading comments...