ህይወቴን ለማሻሻል ምን ላድርግ ?? #inspire_ethiopia #manyazewaleshetu #dawitdreams #ethiopia #habesha #life

2 years ago

እውነታው ካንተ በቀር ማንም ሰው ቢሆን ሀይልህን፡ ክብርህን፡ ታላቅነትህን፡ እምነትህን፡ እውነተኛ ማንነትህን እና እንዲሁም አወንታዊነትህን መልሰህ እንድትጎናፀፍ ሊደርግልህ አይቻለውም፡፡
ስሜታዊ እና ድርጊታዊ ይዞታችን ላይ ለውጥ ማምጣት የምንችለው ሀሳባችን ላይ ለውጥ ማምጣት ስንችል ነው፡፡
በግል እገዛየን የምትፈልጉ ካላችሁ በስልክ ቁጥሬ 0918636168 መደወል ይቻላል፡፡

Loading comments...