Ethio 360 News Thrusday April 9 2020 1

4 years ago
6

በኢትዮጵያ በኮረና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 56 ደረሰ
የፌደራሉ አቃቤ ህግ በሚኒስትሮች ምክር ቤት የወጣው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በኮማንድ ፖስት አይተዳደርም ሲል አስታወቀ
በደምቢዶሎ ያለው ሁኔታ አሁንም ያልተረጋጋ መሆኑን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ
በቤንሻንጉል ፓዌ ወረዳ መንደር አራት ተብሎ በሚጠራው አካባቢው ትላንት በተቀሰቀሰው ግጭት ወደ 10 የሚጠጉ ሰዎች መጎዳታቸውን ተገለጽ።
በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 ሰሞኑን ቤታቸው የፈረሰባቸው ነዋሪዎች ምላሽ የሚሰጣቸው አካል አተው ሜዳ ላይ አሁንም ተበትነው እንደሚገኙ አስታውቁ

You can support us on Gofundme: https://www.gofundme.com/ethio360-media-launching-former-esat-journalists
Follow us on Facebook: https://www.facebook.com/EthioJournalists

Loading comments...