ሙስሊም ሴቶች ዘናጮች ናቸው | እስልምና ጋራጅ አይደለም | ጉዞ ወደ ኢስላም Entertainment| Film |Television program#nejah_media

2 years ago
11

ሙስሊም ሴቶች ዘናጮች ናቸው | እስልምና ጋራጅ አይደለም | ጉዞ ወደ ኢስላም Entertainment| Film |Television program#nejah_media
ሙስሊም ነበርኩ በሚል በርካታ ሰዎችን በማኅበራዊ ሚዲያ በኩልም በአካልም የማግኘት ተሞክሮው ገጥሞኛል። በዚህ ሒደት ውስጥ የታዘብኩት ነገር ሙስሊም ነበርን በሚል መጠቀሚያ የሆኑ ሰዎች ከሚከተሉት ተርታ ውስጥ የሚመደቡ ናቸው፦
.
1/ ፈጽሞ ሙስሊም ያልነበሩ ግን ስክሪፕት በማጥናት እንደ ሙስሊም መተወን የስራ ክፍል ተደርጎ የተሰጣቸው ሰዎች
..
2/ በስም በእርግጥም ሙስሊም የነበሩ ነገር ግን በቅጡ እንኳን ቁርአን ያልቀሩ፥ የእስልምና ማዕዘናትን እንኳን ብትጠይቋቸው የማያውቁ ናቸው። ከዚያም በከፋ አንዳንዶቹ ጭራሽ ፋቲሀን እንኳን መቅራት የማይችሉ ናቸው።
..
3/ ድነናል በሚል ቴሌቭዥን ላይ ከቀረቡ ሰዎች መካከል በግሌ ሁለት ሰዎችን ማግኘት ችየ የነበረ ሲሆን ሁለቱም በስተመጨረሻ የነገሩኝ ነገር በመቸገራቸው ምክንያት ብር ተከፍሏቸው መተወናቸውን ነው። እስልምናን አለቀቁም ነገር ግን ብሩ አስፈልጓቸው በዚያ ተግባር ውስጥ መገኘታቸውን ነው። አንዷ እንዴውም በቴሌቭዥን መተላለፉንና በዚያ መታየቷንም ፈጽሞ አታውቅም ነበር።
@Ustaz Abubeker Ahmed @Anun

Thanks for waching
#seifuonebs #nejah_media #ethiopian

Loading comments...