Ethiopia መሳጭ የናፍቆት ፍቅር ደብዳቤ።

5 years ago
2

ደብዳቤ ከተባለ ብእሬ እያነባ በሀሳብ ተጉዤ ተጉዤ የማላዉቀዉ ስሜት ዉስጥ ገባዉ ከእለታቱ አንድ ቀን ፍቅሬ ናፍቆታ ቢበረታ ሀ ሁን አምታትቼ ቃላት ፈጠርኩኝ ደብዳቤነቱን እንጃ የዉስጤን ሙሉ ለሙሉ ባልጽፈዉም ሀሳብ ዉስጥ ስለገባሁኝ ይሁን ብዬ ጀባ አልኩኝ።

Loading comments...