Ethiopia motivation 🙇 ህልምህ ህልም ብቻ ነዉ.....

5 years ago
1

https://youtu.be/UayQyCGRxGA
https://youtu.be/0Fkssw63Z4k

በህይወትህ መሆን የምትፈልገዉን ነገር መሆን ትችላለህ።
አንተ ጉልበት እዉቀት አለህ ጊዜህን መስዋትነት ከፍለህ ስራ ተንቀሳቀስ አስብ በህይወትህ በቀላሉ ስኬትን ታገኛለህ።
ማንኛዉም ሰዉ በህይወቱ ዉድቀትን ይቀምሳል ነገር ግን ስኬታማ ሰዎች አላማ እና ግባቸዉ ስለሚታያቸዉ ከወደቁበት ቦታ ተነስተዉ ተምረዉ ወደ ፊት ይጓዛሉ አንተስ እራስህን ጠይቅ ፍላጎትህን እወቅ።ወጣትነትህን ተጠቀም ጊዜህን ተጠቀም እስትንፋስህ እስካለች ድረስ።ህይወትህን ያለ ለሳብ ያለ ጭንቀት ኑራት።

Loading comments...