አይ ህይወት በቃ እንዲህ ናት።

4 years ago
1

ሰዉ በእራሱ እግር ከመቆም ይልቅ የሰዉን እያየ አያገባዉ ገብቶ ይፈተፍታል እኔ ግን ምን አገባኝ ትላንትም ኬ ዛሬም ኬ የመሰለኝን በራሴ አለም የምኖር እሱም እሱ ነዉ እሷም አሷዉ ናት አይመለከተኝም ጭንቀቴን ላይካፈሉኝ ደስታዬን ለማን ብዬ ላስነጥቅ እምብየዉ ።

Loading comments...