እረ ፒፕሉ ምንሼ ነዉ አይነፌክስ እስኪ ፈክሱት ጎበዝ።

4 years ago
1

ህይወትን በራስህ መንገድ መጓዝህ ደስ ቢልም በራስህ እንዲደረግ የማትፈልገዉን ነገር በማድረግህ ከፋኝ ሆዴ መላጣ ነዉ እዉነት እናገራለዉ እያልክ ሰዉን አታስቀይም እኛም ቢሳካልን ሆደ ቡቡዎች ነበርን በቃ ነግ በኔ በሚለዉ ልባጠሳቹ መልካም ትርተራ እኔም ልቀንጠስ ወደ አቶቢስ ተራ በሉ መልካም ግዜ ቻዉ።

Loading comments...