አለም ፊቷን ወደ ፈጣሪ አዞረች።

4 years ago

እድሜ ከሰጠን እንደ ታሪክ እናወራዉ ይሆናል ለስጋችን ከመኖር ለነፍሳችን ኑረን ፈጣሪያችንን እንማጸን አለም ፈርታለች ሰዉም ከፈጣሪ እርቆ አለምን መዉደዱ ምንም መላ እንደሌለዉ አወቀ የማንቂያ ደዉሉን ሰምተን እንንቃ እድሜ ከሰጠን ብዙ እናያለን ኢትዬጽያን አማን አለምን ሰላም ያድርጋት እኔ አሜን ብያለዉ እናንተስ?

Loading comments...