ምርጥ ግጥም #አባዬ አልሞትክም# ይድረስህ ጸሎቴ።

4 years ago

አባት መከታ ነው አባት ማለት ቃላቶችን አጣምሬ እንዴት ልግለጸው የቤተሰብን ጣእም የምናውቀው ስናጣቸው ነው ፍቅራችንን ሳንገልጽላቸው እንዳናጣቸው አባዬ ወድካለው ሁሌም በስጋ ብትርቀኝም በመንፈስ ሁሌም ከኔው ጋር ነህ።

Loading comments...