ግጥም#እኝዲህም አለ እንዴ# መታሰቢያነቱ ነብሳቸው ብስዉ እጅ ላጡ ወገኖቻችን ይሁን🙏👈

4 years ago

መታሰቢያነቱ ነብሳቸውን በስው እጅ ላጡ ወገኖቻችን

ጊዜው ተቀየር R.I.P በዘር በሆነበት ዘመን
ሀገራችን ሰላም ያርግልን በዘር መከፋፈሉን ትተን በሰላም ኖረን እንለፍ እረ ስው አስብ ህይወት አጭር ናት የላይኛውኝ ቤትህን አትርሳ ነብስ ይማር ብያለው😭😭🙏🙏

Loading comments...