ምክር #ለእናትህ/ለእናትሽ#

4 years ago

በህይውት ሲኖሩ እንደ ቀልድ አይተናቸው ከአጠገባችን ሲለዬን ያዘንን ስንቶቻችን ነን! ህይወት ትገለባበጣለች በቦታው ላይ የሚገፕው ረበና/አንድዬ ፈጣሪ ብቻ ነው። ስንቶቻችን ይሆን ፍቅራችንን ሳንገልጽላቸዉ በስደት የምንሰቃየው! ነብሳችን ከስጋችን እያለ ግዜው አረፈደም። ስለዚህ ሳንገልጽላቸው አንጣቸው ባይ ነኝ።
መልካም ግዜ🙏👆👈

Loading comments...