ምርጥ ግጥም # አበደ አታስብዬኝ # ምንጭ ከሚዲያ

4 years ago

መሞት ምናለበት ከደረሰ ቀንህ
የቁም ሞት አለ እንጂ ጊዜ ሲያስገድልህ:-

የስደትስ ክፋት ለእኔው ተረፈኝ
አለው ልበል እንጂ መኖሩስ ከበደኝ:-

ይህ ኑው እዉነታ
እራስህን ያጣኸው ለታ:--

Loading comments...