AFRICA | ETHIOPIA❗ንቁ❗ኢትዮጵያ አፍሪካውያን | New Colonization Style

3 years ago
3

"We create the chaos & then we move in and capitalise on that chaos"

እዩ አዳምጡትና አህጉራችኹን ሃገራችኹን ጠብቁ ።

አፍሪካን ለምን እንደሚፈልጓት ፣ ምን እንደሚያደርጓት ከራሳቸው አንደበት ስሙ፣

አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ ሊያደርጉት ያሰቡትም ይኽን ነው።
This is what they intend to do now in Ethiopia.

"ሁከት እንፈጥራለን ከዚያም ወደ ውስጥ ገብተን ያንን ትርምስ እንጠቀምበታለን"

የፊልሙ ርዕስ :- Deep State - S02/E08
"A dead man's machine"

ወይም :- https://t.me/TukaMathiBooks (እዚኽ ቴሌግራም ቻናል ላይ ሙሉውን Episode ታገኛላችኹ)

#foryou #foryoupage #world #africa #ethiopia #eritrea #somalia #mali #china #russia #turkey #usa #cnn #bbc #wakeup #goviral #viral

Loading comments...