mariyam
3 FollowersMariyamenate1621
2 Followerssiruzemariyam
2 Followersሐመረ-ማርያም ቲዩብ
1 Followerእንኳን ወደ ቻናላችን በደህና መጡ። ሐመረ-ማርያም ቲዩብ(HAMEREMAREYAM TUBE) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ የጠበቁ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ ሃይማኖታዊ ጥቅሶች የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን ሐመረ-ማርያም ቲዩብ ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የእግዚአብሔር ቸርነት የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት የፃድቃን የሰማእታት ፀሎት በረከት የቅዱሳን መላእክት ተራዳኢነት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን።