ሐመረ-ማርያም ቲዩብ

1 Follower

እንኳን ወደ ቻናላችን በደህና መጡ። ሐመረ-ማርያም ቲዩብ(HAMEREMAREYAM TUBE) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ የጠበቁ የቪድዮ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ ሃይማኖታዊ ጥቅሶች የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን ሐመረ-ማርያም ቲዩብ ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የእግዚአብሔር ቸርነት የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት የፃድቃን የሰማእታት ፀሎት በረከት የቅዱሳን መላእክት ተራዳኢነት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን።

Har Pal Geo

1 Follower

Geo Entertainment is the hub of blockbuster drama serials, feature films, telefilms and mega-hit original soundtracks enriched with Urdu prose. Being the most-watched and most subscribed channel in the Pakistani region, Har Pal Geo famously caters to an international audience as well. Stay subscribed to Har Pal Geo for quality entertainment ranging from classical love stories to close-to-reality narratives surrounding social issues— all accessible at the comfort of your home.